958 B
958 B
የእግዚአብሔር ቃሎች ምን ይመስላሉ?
በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደተጣራ ብር የእግዚአብሔር ቃላት የነፁ ቃላት ናቸው፡፡[12:6]
እግዚአብሔርን ለሚፈሩ ሰዎች እግዚአብሔር እንዲያደርግላቸው ዳዊት የጠየቀው ነገር ምንድን ነው?
ከዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔር ለዘላለም እንዲጠብቃቸው ጠየቀ፡፡ [12:7]
ክፉዎች በዙያው እንዲመላለሱ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው?
ምናምንቴ ነገር በሰዎች መካከል እየከበረ በመጣ ጊዜ ክፉዎች በዙሪያው ይሰባሰባሉ፡፡ [12:8]
ጸሐፊው በጭንቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ሲጣራ እግዚአብሔር ምን አደረገለት?
ጸሐፊው እግዚአብሔር እንደመለሰለት ይናገራል፡፡ [12:8]