16 lines
958 B
Markdown
16 lines
958 B
Markdown
# የእግዚአብሔር ቃሎች ምን ይመስላሉ?
|
|
|
|
በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደተጣራ ብር የእግዚአብሔር ቃላት የነፁ ቃላት ናቸው፡፡[12:6]
|
|
|
|
# እግዚአብሔርን ለሚፈሩ ሰዎች እግዚአብሔር እንዲያደርግላቸው ዳዊት የጠየቀው ነገር ምንድን ነው?
|
|
|
|
ከዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔር ለዘላለም እንዲጠብቃቸው ጠየቀ፡፡ [12:7]
|
|
|
|
# ክፉዎች በዙያው እንዲመላለሱ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው?
|
|
|
|
ምናምንቴ ነገር በሰዎች መካከል እየከበረ በመጣ ጊዜ ክፉዎች በዙሪያው ይሰባሰባሉ፡፡ [12:8]
|
|
|
|
# ጸሐፊው በጭንቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ሲጣራ እግዚአብሔር ምን አደረገለት?
|
|
|
|
ጸሐፊው እግዚአብሔር እንደመለሰለት ይናገራል፡፡ [12:8]
|