# የእግዚአብሔር ቃሎች ምን ይመስላሉ? በምድር ላይ እንደ ተፈተነ ሰባት ጊዜ እንደተጣራ ብር የእግዚአብሔር ቃላት የነፁ ቃላት ናቸው፡፡[12:6] # እግዚአብሔርን ለሚፈሩ ሰዎች እግዚአብሔር እንዲያደርግላቸው ዳዊት የጠየቀው ነገር ምንድን ነው? ከዚህ ክፉ ዘመን እግዚአብሔር ለዘላለም እንዲጠብቃቸው ጠየቀ፡፡ [12:7] # ክፉዎች በዙያው እንዲመላለሱ የሚያደርጋቸው ምንድን ነው? ምናምንቴ ነገር በሰዎች መካከል እየከበረ በመጣ ጊዜ ክፉዎች በዙሪያው ይሰባሰባሉ፡፡ [12:8] # ጸሐፊው በጭንቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ሲጣራ እግዚአብሔር ምን አደረገለት? ጸሐፊው እግዚአብሔር እንደመለሰለት ይናገራል፡፡ [12:8]