am_tq/lam/04/19.md

463 B

ሕዝቡ አሳዳጆቻቸውን የገለጹት እንዴት ነው? አሳዳጆቻቸውስ ምን አደረጉባቸው?

ሕዝቡ “ከሰማይ ንስሮች ይልቅ፣ አሳዳጆቻችን ፈጣኖች ናቸው” አሉ፤ አሳዳጆቻቸውም በተራሮች ላይ አሳደዷቸው፤ በምድረ በዳም ሸመቁባቸው። [4፡19]

ንጉሣቸው ምን ሆነ?

ንጉሣቸው በጠላት ወጥመድ ተያዘ። [4፡20]