# ሕዝቡ አሳዳጆቻቸውን የገለጹት እንዴት ነው? አሳዳጆቻቸውስ ምን አደረጉባቸው? ሕዝቡ “ከሰማይ ንስሮች ይልቅ፣ አሳዳጆቻችን ፈጣኖች ናቸው” አሉ፤ አሳዳጆቻቸውም በተራሮች ላይ አሳደዷቸው፤ በምድረ በዳም ሸመቁባቸው። [4፡19] # ንጉሣቸው ምን ሆነ? ንጉሣቸው በጠላት ወጥመድ ተያዘ። [4፡20]