ሕዝቡ “ከሰማይ ንስሮች ይልቅ፣ አሳዳጆቻችን ፈጣኖች ናቸው” አሉ፤ አሳዳጆቻቸውም በተራሮች ላይ አሳደዷቸው፤ በምድረ በዳም ሸመቁባቸው። [4፡19]
ንጉሣቸው በጠላት ወጥመድ ተያዘ። [4፡20]