am_tq/lam/04/19.md

8 lines
463 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሕዝቡ አሳዳጆቻቸውን የገለጹት እንዴት ነው? አሳዳጆቻቸውስ ምን አደረጉባቸው?
ሕዝቡ “ከሰማይ ንስሮች ይልቅ፣ አሳዳጆቻችን ፈጣኖች ናቸው” አሉ፤ አሳዳጆቻቸውም በተራሮች ላይ አሳደዷቸው፤ በምድረ በዳም ሸመቁባቸው። [4፡19]
# ንጉሣቸው ምን ሆነ?
ንጉሣቸው በጠላት ወጥመድ ተያዘ። [4፡20]