am_tq/jos/06/23.md

4 lines
297 B
Markdown

# ምድሪቱን የሰለሉትን ሁለቱን ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ኢያሱ ነገራቸው?
ቃል በገቡላት መሠረት ሁለቱ ሰላዮች የጋለሞታይቱ ቤት ገብተው እሷንና ከእሷ ጋር የነበሩትን ሁሉ አወጡ። [6:22-25]