am_tq/jos/06/23.md

297 B

ምድሪቱን የሰለሉትን ሁለቱን ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ኢያሱ ነገራቸው?

ቃል በገቡላት መሠረት ሁለቱ ሰላዮች የጋለሞታይቱ ቤት ገብተው እሷንና ከእሷ ጋር የነበሩትን ሁሉ አወጡ። [6:22-25]