# ምድሪቱን የሰለሉትን ሁለቱን ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ኢያሱ ነገራቸው? ቃል በገቡላት መሠረት ሁለቱ ሰላዮች የጋለሞታይቱ ቤት ገብተው እሷንና ከእሷ ጋር የነበሩትን ሁሉ አወጡ። [6:22-25]