am_tq/ezk/18/29.md

558 B

እግዚአብሔር አምላክ፣ በእያንዳንዱ ሰው ላይ እንዴት እንደሚፈርድ ተናገረ?

እግዚአብሔር አምላክ፣ በእያንዳንዱ ሰው ላይ እንደ መንገዱ እንደሚፈርድበት ይናገራል

እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ቤት የሚጠራቸው ምን እንዲያደርጉ ነው?

እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ቤት የሚጠራቸው ንስሐ እንዲገቡና ከኃጢአታቸው ሁሉ እንዲመለሱ ነው