# እግዚአብሔር አምላክ፣ በእያንዳንዱ ሰው ላይ እንዴት እንደሚፈርድ ተናገረ? እግዚአብሔር አምላክ፣ በእያንዳንዱ ሰው ላይ እንደ መንገዱ እንደሚፈርድበት ይናገራል # እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ቤት የሚጠራቸው ምን እንዲያደርጉ ነው? እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ቤት የሚጠራቸው ንስሐ እንዲገቡና ከኃጢአታቸው ሁሉ እንዲመለሱ ነው