8 lines
558 B
Markdown
8 lines
558 B
Markdown
|
# እግዚአብሔር አምላክ፣ በእያንዳንዱ ሰው ላይ እንዴት እንደሚፈርድ ተናገረ?
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሔር አምላክ፣ በእያንዳንዱ ሰው ላይ እንደ መንገዱ እንደሚፈርድበት ይናገራል
|
||
|
|
||
|
# እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ቤት የሚጠራቸው ምን እንዲያደርጉ ነው?
|
||
|
|
||
|
እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ቤት የሚጠራቸው ንስሐ እንዲገቡና ከኃጢአታቸው ሁሉ እንዲመለሱ ነው
|