am_tq/eph/01/03.md

12 lines
725 B
Markdown

# እግዚአብሔር አማኞችን በምን ባርኮአቸዋል?
እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ኢየሱስ በሰማያዊ ሽፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ አማኞችን ባርኳቸዋል። [1:3]
# በክርስቶስ የሚያምኑትን እግዚአብሔር አብ መቼ መረጣቸው?
እግዚእበሔር አብ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚየምኑትን ዓለም ከመፈጠሩ በፊት መረጣቸው። [1:4]
# እግዚአብሔር አብ ለምን ዓላማ ነው አማኞችን የመረጣቸው?
እግዚአብሔር አብ አማኞች በፊቱ ቅዱስ እና ነውር የሌለባቸው ይሆኑ ዘንድ መረጣቸው። [1:4]