am_tq/eph/01/03.md

725 B

እግዚአብሔር አማኞችን በምን ባርኮአቸዋል?

እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ኢየሱስ በሰማያዊ ሽፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ አማኞችን ባርኳቸዋል። [1:3]

በክርስቶስ የሚያምኑትን እግዚአብሔር አብ መቼ መረጣቸው?

እግዚእበሔር አብ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚየምኑትን ዓለም ከመፈጠሩ በፊት መረጣቸው። [1:4]

እግዚአብሔር አብ ለምን ዓላማ ነው አማኞችን የመረጣቸው?

እግዚአብሔር አብ አማኞች በፊቱ ቅዱስ እና ነውር የሌለባቸው ይሆኑ ዘንድ መረጣቸው። [1:4]