# እግዚአብሔር አማኞችን በምን ባርኮአቸዋል? እግዚአብሔር አብ በክርስቶስ ኢየሱስ በሰማያዊ ሽፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ አማኞችን ባርኳቸዋል። [1:3] # በክርስቶስ የሚያምኑትን እግዚአብሔር አብ መቼ መረጣቸው? እግዚእበሔር አብ በክርስቶስ ኢየሱስ የሚየምኑትን ዓለም ከመፈጠሩ በፊት መረጣቸው። [1:4] # እግዚአብሔር አብ ለምን ዓላማ ነው አማኞችን የመረጣቸው? እግዚአብሔር አብ አማኞች በፊቱ ቅዱስ እና ነውር የሌለባቸው ይሆኑ ዘንድ መረጣቸው። [1:4]