am_tq/dan/08/07.md

545 B

ፍየሉ አውራውን በግ ምን አደረገው?

ፍየሉም የበጉን ቀንዶች ሰባበረበት፤ በጉም ለመቋቋም የሚያበቃው ኀይል አላገኘም፤ ስለዚህ ፍየሉ ወደ መሬት ጥሎ ረገጠው ። [ 8:7]

ትልቁ የፍየሉ ቀንድ ሲሰበር በምትኩ ምን በቀለ?

በተሰበረው ቀንድ ቦታ አራት ታላላቅ ቀንዶች ተተኩ፤ እያንዳንዱም ቀንድ ወደተለያየ አራት አቅጣጫ ያመለክት ነበር። [ 8:7]