8 lines
545 B
Markdown
8 lines
545 B
Markdown
|
# ፍየሉ አውራውን በግ ምን አደረገው?
|
||
|
|
||
|
ፍየሉም የበጉን ቀንዶች ሰባበረበት፤ በጉም ለመቋቋም የሚያበቃው ኀይል አላገኘም፤ ስለዚህ ፍየሉ ወደ መሬት ጥሎ ረገጠው ። [ 8:7]
|
||
|
|
||
|
# ትልቁ የፍየሉ ቀንድ ሲሰበር በምትኩ ምን በቀለ?
|
||
|
|
||
|
በተሰበረው ቀንድ ቦታ አራት ታላላቅ ቀንዶች ተተኩ፤ እያንዳንዱም ቀንድ ወደተለያየ አራት አቅጣጫ ያመለክት ነበር። [ 8:7]
|