# ፍየሉ አውራውን በግ ምን አደረገው? ፍየሉም የበጉን ቀንዶች ሰባበረበት፤ በጉም ለመቋቋም የሚያበቃው ኀይል አላገኘም፤ ስለዚህ ፍየሉ ወደ መሬት ጥሎ ረገጠው ። [ 8:7] # ትልቁ የፍየሉ ቀንድ ሲሰበር በምትኩ ምን በቀለ? በተሰበረው ቀንድ ቦታ አራት ታላላቅ ቀንዶች ተተኩ፤ እያንዳንዱም ቀንድ ወደተለያየ አራት አቅጣጫ ያመለክት ነበር። [ 8:7]