# መርከበኞቹ ምን የሚያደርጉበትን መንገድ ፈለጉ?
መርከበኞቹ ከመርከቡ የሚሸሹበትን መንገድ ይፈልጉ ነበር
# ጳውሎስ ለመቶ አለቃውና ለወታደሮቹ ስለ መርከበኞቹ የነገራቸው ምን ነበር?
መርከበኞቹ በመርከቡ ላይ ካልቆዩ መቶ አለቃውም ሆነ ወታደሮቹ እንደማይድኑ ጳውሎስ ለመቶ አለቃውና ለወታደሮቹ ነገራቸው