# መርከበኞቹ ምን የሚያደርጉበትን መንገድ ፈለጉ? መርከበኞቹ ከመርከቡ የሚሸሹበትን መንገድ ይፈልጉ ነበር # ጳውሎስ ለመቶ አለቃውና ለወታደሮቹ ስለ መርከበኞቹ የነገራቸው ምን ነበር? መርከበኞቹ በመርከቡ ላይ ካልቆዩ መቶ አለቃውም ሆነ ወታደሮቹ እንደማይድኑ ጳውሎስ ለመቶ አለቃውና ለወታደሮቹ ነገራቸው