am_tq/1ki/18/27.md

528 B

ኤልያስ በእኩለ ቀን ላይ በበኣል ነቢያት ላይ ከተሳለቀባቸው በኋላ የበኣል ነቢያት ምን አደረጉ?

የበኣል ነቢያት በይበልጥ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ተጣሩ፣ በሰይፍና በጦርም ራሳቸውን ይቆርጡ ነበር

የበኣል ነቢያት መቃዠታቸውን የቀጠሉት ለምን ያህል ጊዜ ነበር?

የበኣል ነቢያት እስከ ምሽት መሥዋዕት ጊዜ ድረስ ይቃዡ ነበር