am_tq/1ki/18/27.md

8 lines
528 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ኤልያስ በእኩለ ቀን ላይ በበኣል ነቢያት ላይ ከተሳለቀባቸው በኋላ የበኣል ነቢያት ምን አደረጉ?
የበኣል ነቢያት በይበልጥ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ተጣሩ፣ በሰይፍና በጦርም ራሳቸውን ይቆርጡ ነበር
# የበኣል ነቢያት መቃዠታቸውን የቀጠሉት ለምን ያህል ጊዜ ነበር?
የበኣል ነቢያት እስከ ምሽት መሥዋዕት ጊዜ ድረስ ይቃዡ ነበር