# ኤልያስ በእኩለ ቀን ላይ በበኣል ነቢያት ላይ ከተሳለቀባቸው በኋላ የበኣል ነቢያት ምን አደረጉ? የበኣል ነቢያት በይበልጥ ድምፃቸውን ከፍ አድርገው ተጣሩ፣ በሰይፍና በጦርም ራሳቸውን ይቆርጡ ነበር # የበኣል ነቢያት መቃዠታቸውን የቀጠሉት ለምን ያህል ጊዜ ነበር? የበኣል ነቢያት እስከ ምሽት መሥዋዕት ጊዜ ድረስ ይቃዡ ነበር