am_tn/mat/27/32.md

12 lines
534 B
Markdown

# ማቴዎስ 27፡ 32-34
ከዚያ በወጡ ጊዜ
"ከእየሩሳሌም እየወጡ ሳለ" (ተመልከት [[rc://*/ta/man/translate/figs-explicit]])
የእርሱን መስቀል ይሸከም ዘንድ አስገደዱት
"ወታደሮቹ የኢየሱስን መስቀል ይሸከም ዘንድ አስገደዱት"
ጎልጎታ ወደ ተባለ ሥፍራ
"ሰዎች ጎልጎታ ብለው ወደሚጠሩት ሥፍራ"
ሐሞት
ሰውነታችን ምግብን ለመፍጨት የሚጠቀምበት ብጫ ፈሳሽ ነገር