# ማቴዎስ 27፡ 32-34 ከዚያ በወጡ ጊዜ "ከእየሩሳሌም እየወጡ ሳለ" (ተመልከት [[rc://*/ta/man/translate/figs-explicit]]) የእርሱን መስቀል ይሸከም ዘንድ አስገደዱት "ወታደሮቹ የኢየሱስን መስቀል ይሸከም ዘንድ አስገደዱት" ጎልጎታ ወደ ተባለ ሥፍራ "ሰዎች ጎልጎታ ብለው ወደሚጠሩት ሥፍራ" ሐሞት ሰውነታችን ምግብን ለመፍጨት የሚጠቀምበት ብጫ ፈሳሽ ነገር