am_tn/mat/27/32.md

534 B

ማቴዎስ 27፡ 32-34

ከዚያ በወጡ ጊዜ "ከእየሩሳሌም እየወጡ ሳለ" (ተመልከት rc://*/ta/man/translate/figs-explicit) የእርሱን መስቀል ይሸከም ዘንድ አስገደዱት "ወታደሮቹ የኢየሱስን መስቀል ይሸከም ዘንድ አስገደዱት" ጎልጎታ ወደ ተባለ ሥፍራ "ሰዎች ጎልጎታ ብለው ወደሚጠሩት ሥፍራ" ሐሞት ሰውነታችን ምግብን ለመፍጨት የሚጠቀምበት ብጫ ፈሳሽ ነገር