am_tn/isa/28/27.md

28 lines
1.9 KiB
Markdown

# አጠቃላይ መረጃ
ኢሳይያስ ለኢየሩሳሌም ምሳሌ መንገሩን ይቀጥላል፡፡ (ምሳሌዎች ተመልከት)
# ጥቁር አዝሙድ በተሳለች ማሄጃ አያኬድም
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ገበሬው የጥቁር አዝሙድን ፍሬ ከተክሉ በከባድ ማሄጃ አይለይም' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)
# ጥቁር አዝሙድ
ይህንን በኢሳይያስ 28፡25 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡
# ወይም የሰረገላ መንኮራኩር በከሙን ላይ አያዞርም
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ወይም ከባድ መንኮራኩር በከሙን ዘር ላይ አያሽከረከርም' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)
# ከሙን
ይህንን በኢሳይያስ 28፡25 እንዴት እንደተረጎምህ ተመልከት፡፡
# ነገር ግን ጥቁር አዝሙድ በሽመል ከሙኑንም በበትር ይወቃል
ፍሬውን ከተክሉ ለመለየት ለገበሬው ትክክለኛ የሆነውን መንገድ ኢሳይያስ ይገልጻል፡፡ ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ነገር ግን ጥቁር አዝሙዱን በሽመል ይወቃዋል፣ ከሙንም በዱላ ይወቃዋል' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)
# እህል ለእንጀራ ይወቃል እንጂ ፈጽሞ አይደቅም
ይህ በአድራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት፡- "ገበሬ እህልን ለእንጀራ ይወቃዋል እንጂ በጣም ትንንሽ እንዲሆን አይወቃውም' (አድራጊና ተደራጊ ማሰሪያ አንቀጽ ተመልከት)