am_tn/1ch/06/13.md

8 lines
626 B
Markdown

# ኬልቅያስ… ሠራያ… ኢዮሴዴቅ
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡
# ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በናቡከደነፆር እጅ ባስማረከ
ናቡከደነጾር በሠራዊቱ በኩል ያለው ኃይል ሠራዊቱን ለመምራት እንደሚጠቀምባቸው የእሱ (“እጅ”) አካል እንደሆነ ተገልጻል፡፡ አት: “የናቡከደነጾር ሠራዊት የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ሠራዊት ድል እንዲያደርግና ሕዝቡን በምርኮ እንዲወስድ ፈቀደ” (Synecdoche: ይመልከቱ)