# ኬልቅያስ… ሠራያ… ኢዮሴዴቅ እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ # ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በናቡከደነፆር እጅ ባስማረከ ናቡከደነጾር በሠራዊቱ በኩል ያለው ኃይል ሠራዊቱን ለመምራት እንደሚጠቀምባቸው የእሱ (“እጅ”) አካል እንደሆነ ተገልጻል፡፡ አት: “የናቡከደነጾር ሠራዊት የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ሠራዊት ድል እንዲያደርግና ሕዝቡን በምርኮ እንዲወስድ ፈቀደ” (Synecdoche: ይመልከቱ)