am_tn/1ch/06/13.md

626 B

ኬልቅያስ… ሠራያ… ኢዮሴዴቅ

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡

ይሁዳንና ኢየሩሳሌምን በናቡከደነፆር እጅ ባስማረከ

ናቡከደነጾር በሠራዊቱ በኩል ያለው ኃይል ሠራዊቱን ለመምራት እንደሚጠቀምባቸው የእሱ (“እጅ”) አካል እንደሆነ ተገልጻል፡፡ አት: “የናቡከደነጾር ሠራዊት የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ሠራዊት ድል እንዲያደርግና ሕዝቡን በምርኮ እንዲወስድ ፈቀደ” (Synecdoche: ይመልከቱ)