am_tn/1ch/04/05.md

24 lines
1.1 KiB
Markdown

# አሽሑር… ቴቁሔም
የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 2:24 እንዴት እንደተረጎም ይመልከቱ፡፡
# አሑዛም፥… ኦፌር፥… ዴሬት፥ ይጽሐር፥… ኤትናን… ቆጽ… ዓኑብ፥… ጾቤባ፥… አሐርሔል… ሃሩም
እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
# ቴምኒ፥… አሐሽታሪ
እነዚህ ስሞች እንደ ወንዶች ስሞች ተወስደዋል፡፡ ቢሆንም ግን አንዳንድ ቅጂዎች በአሹር ልጆች የተጀመሩ ነገዶች አድርገው ይረዷቸዋል፡፡
# ሔላ… ነዕራ
እነዚህ የሴቶቸ ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)
# ወለደ
“ወንዶች ልጆቹን ወለደ”
# የሃሩምንም ልጅ የአሐርሔልን ወገኖች ወለደ
አዲስ ዓረፍተ ነገር እዚህ ሊጀመር ይችላል፡፡ “ኩዝም የሀሩም ተከታይ ዘር ሆኗል እንዲሁም ከሀሩም ልጅ አሽርኤል የመጡት ነገዶች፡፡