am_tn/1ch/04/05.md

1.1 KiB

አሽሑር… ቴቁሔም

የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 2:24 እንዴት እንደተረጎም ይመልከቱ፡፡

አሑዛም፥… ኦፌር፥… ዴሬት፥ ይጽሐር፥… ኤትናን… ቆጽ… ዓኑብ፥… ጾቤባ፥… አሐርሔል… ሃሩም

እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

ቴምኒ፥… አሐሽታሪ

እነዚህ ስሞች እንደ ወንዶች ስሞች ተወስደዋል፡፡ ቢሆንም ግን አንዳንድ ቅጂዎች በአሹር ልጆች የተጀመሩ ነገዶች አድርገው ይረዷቸዋል፡፡

ሔላ… ነዕራ

እነዚህ የሴቶቸ ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ)

ወለደ

“ወንዶች ልጆቹን ወለደ”

የሃሩምንም ልጅ የአሐርሔልን ወገኖች ወለደ

አዲስ ዓረፍተ ነገር እዚህ ሊጀመር ይችላል፡፡ “ኩዝም የሀሩም ተከታይ ዘር ሆኗል እንዲሁም ከሀሩም ልጅ አሽርኤል የመጡት ነገዶች፡፡