# አሽሑር… ቴቁሔም የእነዚህን ወንዶች ስሞች በ1 ዜና 2:24 እንዴት እንደተረጎም ይመልከቱ፡፡ # አሑዛም፥… ኦፌር፥… ዴሬት፥ ይጽሐር፥… ኤትናን… ቆጽ… ዓኑብ፥… ጾቤባ፥… አሐርሔል… ሃሩም እነዚህ የወንዶች ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ) # ቴምኒ፥… አሐሽታሪ እነዚህ ስሞች እንደ ወንዶች ስሞች ተወስደዋል፡፡ ቢሆንም ግን አንዳንድ ቅጂዎች በአሹር ልጆች የተጀመሩ ነገዶች አድርገው ይረዷቸዋል፡፡ # ሔላ… ነዕራ እነዚህ የሴቶቸ ስሞች ናቸው፡፡ ( የስሞችን አተረጓጎም ፡ይመልከቱ) # ወለደ “ወንዶች ልጆቹን ወለደ” # የሃሩምንም ልጅ የአሐርሔልን ወገኖች ወለደ አዲስ ዓረፍተ ነገር እዚህ ሊጀመር ይችላል፡፡ “ኩዝም የሀሩም ተከታይ ዘር ሆኗል እንዲሁም ከሀሩም ልጅ አሽርኤል የመጡት ነገዶች፡፡