am_tn/rev/17/15.md

568 B

ራዕይ 17፡ 15-15

የተመለከትከው ውሃ ገለሞታዋ ሴት የተቀመጠችበት ነው ይህንን በ REV 17:1. ላይ ምን ብለህ እንደተረጎም ተመልከት፡፡ ሰዎች . . . ብዙ ሕዝብ . . . ቋንቋዎች እነዚህ ሁሉ ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ናቸው፤ የተዘረዘሩትም አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በዓለም ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-merism)