am_tn/rev/17/15.md

7 lines
568 B
Markdown

# ራዕይ 17፡ 15-15
የተመለከትከው ውሃ ገለሞታዋ ሴት የተቀመጠችበት ነው
ይህንን በ [REV 17:1](./01.md). ላይ ምን ብለህ እንደተረጎም ተመልከት፡፡
ሰዎች . . . ብዙ ሕዝብ . . . ቋንቋዎች
እነዚህ ሁሉ ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ናቸው፤ የተዘረዘሩትም አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በዓለም ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-merism]])