# ራዕይ 17፡ 15-15 የተመለከትከው ውሃ ገለሞታዋ ሴት የተቀመጠችበት ነው ይህንን በ [REV 17:1](./01.md). ላይ ምን ብለህ እንደተረጎም ተመልከት፡፡ ሰዎች . . . ብዙ ሕዝብ . . . ቋንቋዎች እነዚህ ሁሉ ቃላት ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ናቸው፤ የተዘረዘሩትም አጽኖት ለመስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡ "በዓለም ውስጥ ያሉ ሰዎች ሁሉ፡፡" (ተመልከት: [[rc://*/ta/man/translate/figs-merism]])