am_tn/rev/17/01.md

743 B

ራዕይ 17፡ 1-2

በብዙ ውሃዎች ላይ የሚተቀመጠው ታላቅቷ ጋለሞታ መላእኩ እየተናገረ ያለው ዮሐንስ ገና ስላላያት ሴት ነው፡፡ ይህች ሴት በ REV 17:5 ላይ እና በ REV 17:18. ላይ የተገለተውን ከተማ የሚትወክል ናት፡፡ ታላቅቷ ጋለሞታ አማራጭ ትርጉም: "ሁሉም ሰው ስለእርሷ የሚያውቀው ጋለሞታ ሴት" ወይም "ሁሉም ሰው የሚጠላት ጋለሞታዋ ሴት፡፡" በብዙ ውኃዎች ላይ "ብዙ የውኃ መውረጫዎች ባሉበት" ወይም "ብዙ ወንዞች አጠገብ" ወይም "በወንዞች እና በባህሮች አጠገብ"