am_tn/rev/17/03.md

585 B

ራዕይ 17፡ 3-5

ውድ ድንጋዮች እና እንቁዎች አማራጭ ትርጉም: "ብዙ ዓይነት ውድ ድንጋዮች" እንቁዎች ለስላሳ፣ ጠንካራ እና ነጭ ጨሌ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-unknown]]) በግምባርዋም ምስጢር የሆነ ስም አማራጭ ትርጉም: "የሆነ ሰው በግንባሯ ላይ ይህንን ስም ጽፏል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]). ታላቅቷ ባቢሎን አማራጭ ትርጉም: "እኔ ታላቅቷ ባቢሎን ነኝ"