am_tn/psa/118/017.md

705 B

አልሞትም፣ በሕይወት እኖራለሁ

ጸሐፊው እርሱ በእርግጥ ሕያው መሆኑን አፅንኦት ለመስጠት አንድ ዓይነት ሀሳብ በአሉታዊም በአዎንታዊ መልኩ ገልጾታል፡፡

እግዚአብሔር ቀጣኝ

“እግዚአብሔር ሥርዓት አስያዘኝ”

ለሞት አሳልፎ አልሰጠኝም

ጸሐፊው ስለ ሞት የተናገረው ልክ እንደ ሰው ሥልጣን እግዚአብሔር ጸሐፊውን ለእርሱ አሳልፎ እንደሚሰጠው አድርጎ ነው፡፡ “እንድሞት አልፈቀደም” ወይም “ጠላቶቼ እንዲገድሉኝ አልፈቀደላቸውም”