# አልሞትም፣ በሕይወት እኖራለሁ ጸሐፊው እርሱ በእርግጥ ሕያው መሆኑን አፅንኦት ለመስጠት አንድ ዓይነት ሀሳብ በአሉታዊም በአዎንታዊ መልኩ ገልጾታል፡፡ # እግዚአብሔር ቀጣኝ “እግዚአብሔር ሥርዓት አስያዘኝ” # ለሞት አሳልፎ አልሰጠኝም ጸሐፊው ስለ ሞት የተናገረው ልክ እንደ ሰው ሥልጣን እግዚአብሔር ጸሐፊውን ለእርሱ አሳልፎ እንደሚሰጠው አድርጎ ነው፡፡ “እንድሞት አልፈቀደም” ወይም “ጠላቶቼ እንዲገድሉኝ አልፈቀደላቸውም”