am_tn/psa/118/017.md

12 lines
705 B
Markdown

# አልሞትም፣ በሕይወት እኖራለሁ
ጸሐፊው እርሱ በእርግጥ ሕያው መሆኑን አፅንኦት ለመስጠት አንድ ዓይነት ሀሳብ በአሉታዊም በአዎንታዊ መልኩ ገልጾታል፡፡
# እግዚአብሔር ቀጣኝ
“እግዚአብሔር ሥርዓት አስያዘኝ”
# ለሞት አሳልፎ አልሰጠኝም
ጸሐፊው ስለ ሞት የተናገረው ልክ እንደ ሰው ሥልጣን እግዚአብሔር ጸሐፊውን ለእርሱ አሳልፎ እንደሚሰጠው አድርጎ ነው፡፡ “እንድሞት አልፈቀደም” ወይም “ጠላቶቼ እንዲገድሉኝ አልፈቀደላቸውም”