am_tn/oba/01/17.md

2.3 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ከቁጥር 16-21 እግዚአብሔር የይሁዳ ሕዝብ የኤዶምን ምድር እንደሚወርሱ በእብዲዩ በኩል ይናገራል፡፡

የሚያመልጡ ይሆናሉ

እነዚህ እግዚአብሔር ከተማዋን ቀጥቶ ካበቃ በኋላ በሕይወት ያሉ የእሩሳሌም ህዝብ ናቸው ይህም በግልጽ ተርጓሚው “ከእግዚአብሔር ቅጣት ያመለጡ የተወሰኑ የእስራኤል ህዝቦች” ማለት ነው፡፡

እርሱም ቅዱስ ይሆናል

“እርሱ”የሚለው ቃል የፅዮን ተራራን ያመለክታል፡፡

የያዕቆብን ቤት እሳት የዮሴፍን ቤት ነበልባልም

እግዚአብሔር ስለ ያዕቆብና ዮሴፍ ቤት ሲናገር እሳት እንዲሆኑ አድርጎ ነው፡፡ ይህም የሆነበት ምክኒያት ኤሳውን ልክ እንደ እሳት ፈጥነው ጨርሰው ስለሚያጠፉ ነው፡፤

የያዕቆብ ቤት

ቤት የሚለው ቃል ዘይቤያዊ ሲሆን በቤት ውስጥ ስለሚኖረው ነፍስ( ህይወት) ለማለት ነው፡፡ በዙህ መልኩ የይዕቆብን የዘር ሐረግ( ነገድ) ለማመልከት ነው፡፡ ተርጓሚው - ዬዕቆብ የዘር ሐረግ ( ነገድ)

ገለባ

እህል ከተወቃበት ( ከተሰበሰበ) በኋላ መሬት ላይ የሚቀር

እነርሱንም

ይህ ቃል የሚያመለክተው የያዕቆብና የዮሴፍ ቤትን ነው፡፡

ያቃጥሏቸዋል

ያቃጥሏቸዋል የሚለው የኤዶም ሕዝብ የሆኑትን ኤሳውን የዘር ሐረግ ይወክላል፡፡

ከኤሳው ቤት ቅሬታ የለውም

“አንድም ሰው ከለኤሳው ቤት አይተርፍም”

የኤሳው ቤት

ቤት የሚለው ቃል ዘይቤያዊ ሲሆን በቤት ውስጥ ስላሉት የቤተሰብ አባላት ነው፡፡ ይህም የኤሳው የዘር ሐረግ ይወክላል፡፡ ተርጓሚው “የኤሳው የዘር ሃረግ” ( ዘይቤን ተመልከት)

እግዚአብሄርም ተናግሯልና

ይህ የቃለ መሃላ ቀመር ሲሆን እግዚአብሄር ስለተናገረ ብቻ የሚፈፅም መሆኑን ነው፡፤