am_tn/oba/01/07.md

2.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ መልዕክቱን በአብድዩ በኩል ለአሳቢ መስጠቱን ቀጥሏል

የተማማላሃቸው ሰዎች ሁሉ-----ከአንተ ጋር ሰላም የነበሩ -----እንጀራህንም የተመገቡ

ሦስቱም ሐረጎች የሚያመለክቱት ስለ ኤዶም ወዳጆች ነው

ወዳጆችህ ( የተማማልሃቸው)

ወዳጆችህ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ስለ ኤዶም ህዝብ ነው

ወደ ዳርቻ ሰደዱህ

“ከምድራቸው አሳደዱህ” የኤዶም ህዝቦች ወደ ወዳጆቻቸው ምድር ለመሰደድ ይሞክራሉ ነገር ግን ማምን በምድራቸው እንዲቆዩ አልተዋቸውም፡፡

ማስተዋል በእርሱ ዘንድ የለም

በሚከተሉት መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡-

  1. ወዳጆቹ ስለ ኤዶም ያሉት ተርጓሚ፡ “ኤዶም ምንም መረዳት የለውም”
  2. ስለከዳተኞቹ የተባለው ዓ.ነገር ተርጓሚው “ይህን ለምን እንዳደረጉ ማንም ሊረዳ አይችልም፡፡”

በዚያ ቀን ……ከኤሳው ተራራ …..አላጠፋምን? ይላል እግ/ር

እግ/ር ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው የኤዶምን መጥፋት ለማስረገጥ ነው፡፡ ተርጓሚው “በዚየያ ቀን በእርግጥ ከኤሳው ተራራ…. አጠፋለው”

የኤሳው ተራራ

ይህ የሚያስረዳው የኤሳው ምድር በአብዛኛው ተራራማ መሆኑንና ይህም የኤዶምን ምድር ለመግለፅ ነው፡፡

የታመንካቸው ሰዎች አታለሉህ

“ብርቱ ተዋጊዎችህ ይደነግጣሉ ”

ቴማን

ይህ በኤዶም ምድር የሚገኝ ግዛት ነው( ተመልከት የስም ትርጓሜ)

ሰዎች ሁሉ ከኤሳው ተራራ በመገደል ይጠፉ ዘንድ

ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚው “ጠላቶች ስለገደሏቸው ሰዎች በኤሳው ተራራ አይኖሩም” ወይም በኤሳው ተራራ የተገኘ ሰው ሁሉ ስለሚገደል ( see Active or passive)

ይለያሉ/ ወደ ፍጻሜ ይመጣሉ

“ይጠፋሉ