am_tn/oba/01/07.md

48 lines
2.2 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# አጠቃላይ መረጃ
ያህዌ መልዕክቱን በአብድዩ በኩል ለአሳቢ መስጠቱን ቀጥሏል
# የተማማላሃቸው ሰዎች ሁሉ-----ከአንተ ጋር ሰላም የነበሩ -----እንጀራህንም የተመገቡ
ሦስቱም ሐረጎች የሚያመለክቱት ስለ ኤዶም ወዳጆች ነው
# ወዳጆችህ ( የተማማልሃቸው)
ወዳጆችህ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ስለ ኤዶም ህዝብ ነው
# ወደ ዳርቻ ሰደዱህ
“ከምድራቸው አሳደዱህ” የኤዶም ህዝቦች ወደ ወዳጆቻቸው ምድር ለመሰደድ ይሞክራሉ ነገር ግን ማምን በምድራቸው እንዲቆዩ አልተዋቸውም፡፡
# ማስተዋል በእርሱ ዘንድ የለም
በሚከተሉት መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡-
1. ወዳጆቹ ስለ ኤዶም ያሉት ተርጓሚ፡ “ኤዶም ምንም መረዳት የለውም”
2. ስለከዳተኞቹ የተባለው ዓ.ነገር ተርጓሚው “ይህን ለምን እንዳደረጉ ማንም ሊረዳ አይችልም፡፡”
# በዚያ ቀን ……ከኤሳው ተራራ …..አላጠፋምን? ይላል እግ/ር
እግ/ር ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው የኤዶምን መጥፋት ለማስረገጥ ነው፡፡
ተርጓሚው “በዚየያ ቀን በእርግጥ ከኤሳው ተራራ…. አጠፋለው”
# የኤሳው ተራራ
ይህ የሚያስረዳው የኤሳው ምድር በአብዛኛው ተራራማ መሆኑንና ይህም የኤዶምን ምድር ለመግለፅ ነው፡፡
# የታመንካቸው ሰዎች አታለሉህ
“ብርቱ ተዋጊዎችህ ይደነግጣሉ ”
# ቴማን
ይህ በኤዶም ምድር የሚገኝ ግዛት ነው( ተመልከት የስም ትርጓሜ)
# ሰዎች ሁሉ ከኤሳው ተራራ በመገደል ይጠፉ ዘንድ
ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚው “ጠላቶች ስለገደሏቸው ሰዎች በኤሳው ተራራ አይኖሩም” ወይም በኤሳው ተራራ የተገኘ ሰው ሁሉ ስለሚገደል ( see Active or passive)
# ይለያሉ/ ወደ ፍጻሜ ይመጣሉ
“ይጠፋሉ