# አጠቃላይ መረጃ ያህዌ መልዕክቱን በአብድዩ በኩል ለአሳቢ መስጠቱን ቀጥሏል # የተማማላሃቸው ሰዎች ሁሉ-----ከአንተ ጋር ሰላም የነበሩ -----እንጀራህንም የተመገቡ ሦስቱም ሐረጎች የሚያመለክቱት ስለ ኤዶም ወዳጆች ነው # ወዳጆችህ ( የተማማልሃቸው) ወዳጆችህ የሚለው ቃል የሚያመለክተው ስለ ኤዶም ህዝብ ነው # ወደ ዳርቻ ሰደዱህ “ከምድራቸው አሳደዱህ” የኤዶም ህዝቦች ወደ ወዳጆቻቸው ምድር ለመሰደድ ይሞክራሉ ነገር ግን ማምን በምድራቸው እንዲቆዩ አልተዋቸውም፡፡ # ማስተዋል በእርሱ ዘንድ የለም በሚከተሉት መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡- 1. ወዳጆቹ ስለ ኤዶም ያሉት ተርጓሚ፡ “ኤዶም ምንም መረዳት የለውም” 2. ስለከዳተኞቹ የተባለው ዓ.ነገር ተርጓሚው “ይህን ለምን እንዳደረጉ ማንም ሊረዳ አይችልም፡፡” # በዚያ ቀን ……ከኤሳው ተራራ …..አላጠፋምን? ይላል እግ/ር እግ/ር ይህንን ጥያቄ የተጠቀመው የኤዶምን መጥፋት ለማስረገጥ ነው፡፡ ተርጓሚው “በዚየያ ቀን በእርግጥ ከኤሳው ተራራ…. አጠፋለው” # የኤሳው ተራራ ይህ የሚያስረዳው የኤሳው ምድር በአብዛኛው ተራራማ መሆኑንና ይህም የኤዶምን ምድር ለመግለፅ ነው፡፡ # የታመንካቸው ሰዎች አታለሉህ “ብርቱ ተዋጊዎችህ ይደነግጣሉ ” # ቴማን ይህ በኤዶም ምድር የሚገኝ ግዛት ነው( ተመልከት የስም ትርጓሜ) # ሰዎች ሁሉ ከኤሳው ተራራ በመገደል ይጠፉ ዘንድ ይህ በገቢር መልኩ ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚው “ጠላቶች ስለገደሏቸው ሰዎች በኤሳው ተራራ አይኖሩም” ወይም በኤሳው ተራራ የተገኘ ሰው ሁሉ ስለሚገደል ( see Active or passive) # ይለያሉ/ ወደ ፍጻሜ ይመጣሉ “ይጠፋሉ