am_tn/jer/48/45.md

1.2 KiB

የሸሹ

ይህ ሞአብ በምትፈራርስበት ጊዜ መሸሽ የቻሉ ሰዎችን ነው፡፡

ከሀሴቦን ጥላ በታች ቆመዋል

“ጥላ በታች” የሚለው መጠለያ ወይም መከለያ ነው፡፡ “ለመጠለያ በሀሴቦን ይሸፈናሉ”

እሳት ከሐሴቦን ነበልባልም ከሴዎን ወጥቶአል

እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ሀሳብ ሲይዙ እነዚህም የሞአብ ውድቀት ከሐሴቦን ሲጀምር ንጉሱ ሴዎን ነበረ፡፡

ሐሴቦን

ኤርምያስ 48፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

ሴዎን

ይህ ሐሴቦን ሲመራ እና ሲያስተዳድር የነበረ የአሞራዊ ንጉስ ስም ነው፡፡

የሞዓብንም ማዕዘን የሤትንም ልጆች አናት በልቶአል።

“አናት” የሚለው ቃል የሞአብ ህዝቦችን በአጠቃላይ ያመለክታል፡፡ “በኩራት የሚጮሁትን የሞአብ ህዝብን በእሳት ይነዳሉ”

አናት

ከአይኖች ከፍ ብሎ የሚገኝ ከፀጉር ክፍል ደግሞ ዝቅ ብሎ የሚገኝ የፊት ክፍል ነው፡፡