# የሸሹ ይህ ሞአብ በምትፈራርስበት ጊዜ መሸሽ የቻሉ ሰዎችን ነው፡፡ # ከሀሴቦን ጥላ በታች ቆመዋል “ጥላ በታች” የሚለው መጠለያ ወይም መከለያ ነው፡፡ “ለመጠለያ በሀሴቦን ይሸፈናሉ” # እሳት ከሐሴቦን ነበልባልም ከሴዎን ወጥቶአል እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ሀሳብ ሲይዙ እነዚህም የሞአብ ውድቀት ከሐሴቦን ሲጀምር ንጉሱ ሴዎን ነበረ፡፡ # ሐሴቦን ኤርምያስ 48፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት # ሴዎን ይህ ሐሴቦን ሲመራ እና ሲያስተዳድር የነበረ የአሞራዊ ንጉስ ስም ነው፡፡ # የሞዓብንም ማዕዘን የሤትንም ልጆች አናት በልቶአል። “አናት” የሚለው ቃል የሞአብ ህዝቦችን በአጠቃላይ ያመለክታል፡፡ “በኩራት የሚጮሁትን የሞአብ ህዝብን በእሳት ይነዳሉ” # አናት ከአይኖች ከፍ ብሎ የሚገኝ ከፀጉር ክፍል ደግሞ ዝቅ ብሎ የሚገኝ የፊት ክፍል ነው፡፡