am_tn/jer/48/45.md

28 lines
1.2 KiB
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-06 16:01:31 +00:00
# የሸሹ
ይህ ሞአብ በምትፈራርስበት ጊዜ መሸሽ የቻሉ ሰዎችን ነው፡፡
# ከሀሴቦን ጥላ በታች ቆመዋል
“ጥላ በታች” የሚለው መጠለያ ወይም መከለያ ነው፡፡ “ለመጠለያ በሀሴቦን ይሸፈናሉ”
# እሳት ከሐሴቦን ነበልባልም ከሴዎን ወጥቶአል
እነዚህ ሁለት ሀረጎች አንድ አይነት ሀሳብ ሲይዙ እነዚህም የሞአብ ውድቀት ከሐሴቦን ሲጀምር ንጉሱ ሴዎን ነበረ፡፡
# ሐሴቦን
ኤርምያስ 48፡2 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት
# ሴዎን
ይህ ሐሴቦን ሲመራ እና ሲያስተዳድር የነበረ የአሞራዊ ንጉስ ስም ነው፡፡
# የሞዓብንም ማዕዘን የሤትንም ልጆች አናት በልቶአል።
“አናት” የሚለው ቃል የሞአብ ህዝቦችን በአጠቃላይ ያመለክታል፡፡ “በኩራት የሚጮሁትን የሞአብ ህዝብን በእሳት ይነዳሉ”
# አናት
ከአይኖች ከፍ ብሎ የሚገኝ ከፀጉር ክፍል ደግሞ ዝቅ ብሎ የሚገኝ የፊት ክፍል ነው፡፡