am_tn/jer/46/13.md

1003 B

የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር

ናቡከደነፆር የሚለው ሰራዊቱን ያመለክታል፡፡ “የባቢሎን የንጉስ ናቡከደነፆር ሰራዊት”

የግብፅን ምድር

“ምድር” የሚለው ህዝብን ያመለክታል፡፡ “የግብፅ ህዝቦች” ወይም “ግብፃውያን”

ሚግዶልም

ኤርምያስ 44፡1 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት

በሚምፎስና በጣፍናስ

እነዚህን ስሞች ኤርምያስ 2፡16 እንዴት እንደተረጎመው ተመልከት፡፡

ሰይፍ በዙሪያህ ያለውን በልቶአልና

“ሰይፍ” የሚለው ቃል የጦር መሳሪያ የያዙ ሰራዊቶችን ያመለክታል፡፡ የጠላት ሰራዊ ህዝቡን መግደሉን እንደ ሰይፍ ህዝቡን እንደበላ መስሎ ይናገራል፡፡ “ጠላቶቻችሁ በዙሪያችሁ ያሉህዝቦችን ሁሉ ይገድላሉ”